‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?››
ኤንዲ ቲቪ በምግብ አምዱ ላይ ዛሬ ‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?›› ሲል በጥያቄ ዘገባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም ከጥንታዊ እህል ዘሮች ሁሉ በጣም ጥቃቅን የሆነው ጤፍ እስካሁን ያልተዘመረለት ትልቅ ሚስጢር እንዳለው አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያዊያን ሯጮችና አትሌቶች በሚስጥር ተይዞ የቆየው ይህ እህል አሁን በመላው አለም ተጠቃሚው በከፍተኛ መጠን መጨመሩንም አስረድቷል፡፡ … Continue reading ‹‹ጤፍ ለምን በመላው አለም ምርጥ እህል ሆኖ ተወዳጅ ሆነ?››
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed